Latest Posts
ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |...
አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን...
Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |...
ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም
[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን...
የላሊበላው ድል እና ሌሎች መረጃዎች | Ethiopia |...
[ሰበር ዜና] መከላከያ ድል አደረገ | ጋሸናና ሌሎች...
እሌኒ ዶክትሬቷ ተሰረዘ | አንዳርጋቸው ምላሽ ሰጠ |...
[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ ከግንባር | “በሰላም እጅ...
ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል...
Addis Post
  • Home
  • Politics
    • Addis Post News

      ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |…

      12/04/2021

      Addis Post News

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Addis Post News

      Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |…

      12/03/2021

      Addis Post News

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Addis Post News

      [ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን…

      12/02/2021

  • Business
    • Business

      New Ethiopian National Bank Directive Increased Banks Paid-Up…

      04/21/2021

      Business

      Ethiopian Business News – March 22, 2021 |…

      03/22/2021

      Business

      ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ…

      12/28/2020

      Business

      Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

      11/14/2020

      Business

      Ethiopian Airlines’ flight suspended again

      10/27/2020

  • Technology
  • Entertainment
    • Entertainment

      Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

      10/04/2020

      Entertainment

      Ethiopian American Leah Bekele Becomes Warner Records’ Youngest…

      09/03/2020

  • World
  • Fact Check
    • Fact Check

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Fact Check

      ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል…

      11/29/2021

      Fact Check

      አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ”…

      11/12/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ…

      11/11/2021

Addis Post NewsFact Check

Fact Check: በጅማ አየር ማረፊያ ፍንዳታ ደርሷል? በረራስ ተቋርጧል?

by Fasil Aregay 09/27/2021
by Fasil Aregay 09/27/2021 455 views
456
Addis market car for sale in ethiopia addis ababa

በጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ምንነቱ ያልታወቀ ፍንዳታ ተሰምቷል፤ በረራዎችም ተቋርጠዋል የሚሉ መረጃዎች መሰራጨታቸውን ተከትሎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምላሽ ሰጥተዋል።

“Eliassudan” የተባለ የቲውተር አካውንት በጅማ ኤርፖርት ፍንዳታ መከሰቱን ይሄንን ተከትሎ ወደ ከተማው የሚደረጉ በረራዎች መራዘማቸውን የሚገልጽ መረጃ አጋርቷል።

በሌላ በኩል “Sajid Nadeem” የተባለ የ”ጂኦ ፖለቲካ ተንታኝ” በቲውተር ገጹ በኩል በቪዲዮ በመቅረብ በጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ምንነቱ ያልታወቀ ፍንዳታ መሰማቱን በዚህም ሳቢያ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የሚገልጽ መረጃ አጋርቷል።

ግለሰቦቹ መረጃውን ከማጋራት ውጪ በምስልም ሆነ በቪዲዮ ማረጋገጫ አላቀረቡም።

ከላይ የተገለጹት መረጃዎች መሰራጨታቸውን ተከትሎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምላሽ ሰጥተዋል።

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ካሳሁን ጎፌ “አውሮፕላን ማረፊያው አገልግሎት እየሰጠ ነው ፥ የደረሰ አደጋ የለም ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል። 

በተጨማሪም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ በኩል “መረጃ ፍጹም ሐሰት ነው” ሲል አስተባብሏል።

አዲስ ሚዲያ ከኮድ ፎር አፍሪካ ጋር በመተባበር ባደረገው ተጨማሪ የማጣራት ስራ ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው በዛሬው እለት ማለትም መስከረም 17፣ 2014 ዓ.ም (September 27, 2021)   ከአዲስ አበባ – ጅማ እንዲሁም ከጅማ – አዲስ አበባ በረራዎች መኖራቸውን አረጋግጧል።

በተመሳሳይ በረራ እንደተቋረጠ በተገለጸበት በመስከረም 16 ፣ 2014 ዓ.ም (September 26, 2014) የጅማ አባጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ በረራዎችን ማስተናገዱን የበረራ መከታተያ ድረገጽ የሆነው “flights stats” አረጋግጧል።

በዚህም መሰረት Addis Post Fact Check በጉዳዩ ላይ ባካሄደው የማጣራት ስራ ከላይ የቀረቡ ማስረጃዎችን መነሻ በማድረግ መረጃውን ሐሰት ሆኖ አግኝቶታል።

This fact-check was produced by Addis Post in partnership with Code for Africa.


Subscribe to AddisMedia Channel
abiy ahmedEritreaethio 360Ethiopiaethiopia latest newsEthiopian Breaking NewsEthiopian Newsethiopian news agencyEthiopian news AmharicEthiopian News TodayEthiopianNewsGerdDamTigray NewsTplf
Share 0 FacebookTwitterPinterestTumblrRedditStumbleuponLINEEmail

You may also like

ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |...

12/04/2021

አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን...

12/04/2021

Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |...

12/03/2021

ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

12/02/2021

[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን...

12/02/2021

የላሊበላው ድል እና ሌሎች መረጃዎች | Ethiopia |...

12/01/2021

[ሰበር ዜና] መከላከያ ድል አደረገ | ጋሸናና ሌሎች...

12/01/2021

እሌኒ ዶክትሬቷ ተሰረዘ | አንዳርጋቸው ምላሽ ሰጠ |...

11/30/2021

[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ ከግንባር | “በሰላም እጅ...

11/30/2021

ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል...

11/29/2021
previous post
Addis Post: ፖሊስ ማሳሰቢያ ሰጠ | የሙስጠፌ ውሳኔ | Ethiopia News | Habesha News | September 24, 2021 | News
next post
Addis Post: አዳነች አቤቤ ለህዝቡ ቃል ገባች | የአብይ መግለጫ ትርጉም | Addis Ababa | Adanech Abebie | Condominium
Fasil Aregay

Fasil Aregay is a Journalist, who works as Editor and fact-checker at Addis Post. He is a graduate of Journalism & Communication (Broadcast Journalism) from Addis Ababa University, a Creative and driven journalist with 4+ years of experience in broadcast and digital media.

Recent Posts

  • ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው | Great Ethiopian Homecoming

    12/04/2021
  • አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ዘጋች” በሚል ያሰራጨው መረጃ አሳሳች ነው

    12/04/2021
  • Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? | ለኢትዮጵያውያን መልካም ዜና ከአየር መንገድ | Ethiopia | Bacha Debele | News

    12/03/2021
  • ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

    12/02/2021
  • [ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን እንቆጣጠራለን” | Ethiopia | Abiy speech | Kombolcha | TPLF

    12/02/2021

Popular Posts

  • 1

    በጥረቷ የስኬት ካባ የደረበችው ወጣት | Ethiopia | Gonder | Qey Amba school | Axumawit Abrha

    12/10/2020
  • 2

    ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ ከዳዊት አብርሃም ጋር | Qene Games | Gebeta Game

    12/28/2020
  • 3

    Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

    10/04/2020
  • 4

    Ethiopian Airlines’ flight suspended again

    10/27/2020

Categories

Addis market car for sale in ethiopia addis ababa

About Us

AddisPost is a Multi-Media Ethiopian focused News and analysis provider.

Check out our YouTube Channel for daily updated news coverage.

Have a question or comment? Please contact us here

 

Facebook Twitter Linkedin Youtube Email Vimeo Rss

Recent Posts

  • ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው | Great Ethiopian Homecoming

    12/04/2021
  • አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ዘጋች” በሚል ያሰራጨው መረጃ አሳሳች ነው

    12/04/2021
  • Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? | ለኢትዮጵያውያን መልካም ዜና ከአየር መንገድ | Ethiopia | Bacha Debele | News

    12/03/2021
  • Facebook
  • Twitter
  • Linkedin
  • Youtube
  • Telegram

@2019 - All Right Reserved. Developed by Addis Solutions

Addis Post
  • Home
  • Politics
    • Addis Post News

      ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |…

      12/04/2021

      Addis Post News

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Addis Post News

      Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |…

      12/03/2021

      Addis Post News

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Addis Post News

      [ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን…

      12/02/2021

  • Business
    • Business

      New Ethiopian National Bank Directive Increased Banks Paid-Up…

      04/21/2021

      Business

      Ethiopian Business News – March 22, 2021 |…

      03/22/2021

      Business

      ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ…

      12/28/2020

      Business

      Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

      11/14/2020

      Business

      Ethiopian Airlines’ flight suspended again

      10/27/2020

  • Technology
  • Entertainment
    • Entertainment

      Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

      10/04/2020

      Entertainment

      Ethiopian American Leah Bekele Becomes Warner Records’ Youngest…

      09/03/2020

  • World
  • Fact Check
    • Fact Check

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Fact Check

      ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል…

      11/29/2021

      Fact Check

      አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ”…

      11/12/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ…

      11/11/2021

See alsox

ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው...

አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት...

Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ?...