Latest Posts
ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |...
አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን...
Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |...
ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም
[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን...
የላሊበላው ድል እና ሌሎች መረጃዎች | Ethiopia |...
[ሰበር ዜና] መከላከያ ድል አደረገ | ጋሸናና ሌሎች...
እሌኒ ዶክትሬቷ ተሰረዘ | አንዳርጋቸው ምላሽ ሰጠ |...
[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ ከግንባር | “በሰላም እጅ...
ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል...
Addis Post
  • Home
  • Politics
    • Addis Post News

      ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |…

      12/04/2021

      Addis Post News

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Addis Post News

      Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |…

      12/03/2021

      Addis Post News

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Addis Post News

      [ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን…

      12/02/2021

  • Business
    • Business

      New Ethiopian National Bank Directive Increased Banks Paid-Up…

      04/21/2021

      Business

      Ethiopian Business News – March 22, 2021 |…

      03/22/2021

      Business

      ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ…

      12/28/2020

      Business

      Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

      11/14/2020

      Business

      Ethiopian Airlines’ flight suspended again

      10/27/2020

  • Technology
  • Entertainment
    • Entertainment

      Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

      10/04/2020

      Entertainment

      Ethiopian American Leah Bekele Becomes Warner Records’ Youngest…

      09/03/2020

  • World
  • Fact Check
    • Fact Check

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Fact Check

      ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል…

      11/29/2021

      Fact Check

      አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ”…

      11/12/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ…

      11/11/2021

Addis Post NewsFact Check

Fact-Check: አልጀዚራ በቲውተር ገጹ የለጠፈው ምስል አሳሳች ነው

by Fasil Aregay 10/21/2021
by Fasil Aregay 10/21/2021 1.3K views
1.3K
Addis market car for sale in ethiopia addis ababa

አሳሳች፡ የፌደራል ጦር በዚህ ሳምንት በመቀሌ የአየር ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ አልጀዚራ በቲውተር ገጹ የለጠፈው ምስል የደረሰውን ጉዳት የማያመለክትና አሳሳች መሆኑ ተረጋግጧል።

አልጀዚራ (Al Jazeera English) በይፋዊ የቲውተር ገጹ ላይ በጥቅምት 8 ፣ 2014 (እ.ኤ.አ October 18, 2021) “የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል በትግራይ ክልል ዋና ከተማ የአየር ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ቢያንስ 3 ሰዎች ተገደሉ” የሚል መረጃ ከአንድ ምስል ጋር አጋርቷል።

አዲስ ሚዲያ ከኮድ ፎር አፍሪካ ጋር በመተባበር በምስሉ ላይ ባካሄደው ዳሰሳ አልጀዚራ በቲውተር ገጹ ለሰራው ዘገባ የተጠቀመው ምስል አሳሳች የሆነና ሰሞነኛውን ጥቃት ተከትሎ በመቀሌ የደረሰውን ጉዳት የሚያመላክት አለመሆኑን አረጋግጧል።

በዚህም መሰረት ምስሉ ሰኔ 17 ፣ 2013 አ/ም (እ.ኤ.አ June 24, 2021) በትግራይ በምትገኘው ቶጎጋ መንደር በተፈጸመ የአየር ጥቃት እግሯ ላይ ጉዳት የደረሰባት የ 13 አመት ታዳጊ በመቀሌ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላት የሚያሳይ ሲሆን ምስሉ በፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (AFP)  የፎቶ ባለሙያ ያሱዮሺ ቺባ የተነሳ ነው።

በመሆኑም አልጀዚራ በመቀሌ  ጥቅምት 8 ፣ 2014 በፌደራል አየር ኃይል የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ በቲውተር  ገጹ በኩል ላስተላለፈው መረጃ የተጠቀመው ምስል አሳሳች ነው።

የኢትዮጵያ አየር ኃይል  በዚህ ሳምንት በቀናት ልዩነት ጥቅምት 8 እና 11 በመቀሌ ከተማ የአየር ጥቃት የፈጸሙ ሲሆን ፥ የፌደራል መንግስት ጥቃቱ የህወሓት ኃይላት ላይ ያነጣጠረ ነው ሲል የሆስፒታል ምንጮች በጥቃቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 3 መድረሱን ለ AFP ተናግረዋል::

ይህ የእውነታ ማጣራት በአዲስ ሚዲያና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር የቀረበ ነው።



Subscribe to AddisMedia Channel
Al jazeeraAl Jazeera EnglishEthiopiaEthiopian NewsFact checkMekeleTigray Airstrike
Share 0 FacebookTwitterPinterestTumblrRedditStumbleuponLINEEmail

You may also like

ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |...

12/04/2021

አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን...

12/04/2021

Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |...

12/03/2021

ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

12/02/2021

[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን...

12/02/2021

የላሊበላው ድል እና ሌሎች መረጃዎች | Ethiopia |...

12/01/2021

[ሰበር ዜና] መከላከያ ድል አደረገ | ጋሸናና ሌሎች...

12/01/2021

እሌኒ ዶክትሬቷ ተሰረዘ | አንዳርጋቸው ምላሽ ሰጠ |...

11/30/2021

[ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ ከግንባር | “በሰላም እጅ...

11/30/2021

ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል...

11/29/2021
previous post
Addis Post: ሰዎች በረሃብ እያለቁ ነው | የባንክ እገዳው ተነሳ | Ethiopia | Habesha | Tigray | Amhara | News | Today
next post
Addis Post: እስክንድርን የደበደበው ማነው? | የኦነግ ፌስቡክ ታገደ | Ethiopia | Habesha | News | Today | October 22
Fasil Aregay

Fasil Aregay is a Journalist, who works as Editor and fact-checker at Addis Post. He is a graduate of Journalism & Communication (Broadcast Journalism) from Addis Ababa University, a Creative and driven journalist with 4+ years of experience in broadcast and digital media.

Recent Posts

  • ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው | Great Ethiopian Homecoming

    12/04/2021
  • አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ዘጋች” በሚል ያሰራጨው መረጃ አሳሳች ነው

    12/04/2021
  • Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? | ለኢትዮጵያውያን መልካም ዜና ከአየር መንገድ | Ethiopia | Bacha Debele | News

    12/03/2021
  • ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

    12/02/2021
  • [ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን እንቆጣጠራለን” | Ethiopia | Abiy speech | Kombolcha | TPLF

    12/02/2021

Popular Posts

  • 1

    በጥረቷ የስኬት ካባ የደረበችው ወጣት | Ethiopia | Gonder | Qey Amba school | Axumawit Abrha

    12/10/2020
  • 2

    ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ ከዳዊት አብርሃም ጋር | Qene Games | Gebeta Game

    12/28/2020
  • 3

    Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

    10/04/2020
  • 4

    Ethiopian Airlines’ flight suspended again

    10/27/2020

Categories

Addis market car for sale in ethiopia addis ababa

About Us

AddisPost is a Multi-Media Ethiopian focused News and analysis provider.

Check out our YouTube Channel for daily updated news coverage.

Have a question or comment? Please contact us here

 

Facebook Twitter Linkedin Youtube Email Vimeo Rss

Recent Posts

  • ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው | Great Ethiopian Homecoming

    12/04/2021
  • አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ዘጋች” በሚል ያሰራጨው መረጃ አሳሳች ነው

    12/04/2021
  • Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? | ለኢትዮጵያውያን መልካም ዜና ከአየር መንገድ | Ethiopia | Bacha Debele | News

    12/03/2021
  • Facebook
  • Twitter
  • Linkedin
  • Youtube
  • Telegram

@2019 - All Right Reserved. Developed by Addis Solutions

Addis Post
  • Home
  • Politics
    • Addis Post News

      ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው |…

      12/04/2021

      Addis Post News

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Addis Post News

      Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ? |…

      12/03/2021

      Addis Post News

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Addis Post News

      [ሰበር መረጃ] ዶ/ር አብይ በቀጥታ ከግንባር | “ኮምቦልቻን…

      12/02/2021

  • Business
    • Business

      New Ethiopian National Bank Directive Increased Banks Paid-Up…

      04/21/2021

      Business

      Ethiopian Business News – March 22, 2021 |…

      03/22/2021

      Business

      ገበጣ የአፍሪካ ምርጥ ጨዋታን አሸነፈ | ቃለ ምልልስ…

      12/28/2020

      Business

      Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

      11/14/2020

      Business

      Ethiopian Airlines’ flight suspended again

      10/27/2020

  • Technology
  • Entertainment
    • Entertainment

      Tight security, many arrests for Ethiopian Irreecha festival

      10/04/2020

      Entertainment

      Ethiopian American Leah Bekele Becomes Warner Records’ Youngest…

      09/03/2020

  • World
  • Fact Check
    • Fact Check

      አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን…

      12/04/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

      12/02/2021

      Fact Check

      ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል…

      11/29/2021

      Fact Check

      አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ”…

      11/12/2021

      Fact Check

      ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ…

      11/11/2021

See alsox

ላሊበላ ምን ተፈጸመ? | ትኬት እየሞላ ነው...

አሳሳች: BBC News “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት...

Addis Post: ጄነራል ባጫ ስለድርድር ምን አሉ?...