አሳሳች: BBC “ኢትዮጵያ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ዘጋች” በሚል ያሰራጨው መረጃ አሳሳች ነው ግዙፉ አለም አቀፍ …
Fact Check
“Oromo Liberation Army” የሚል ስያሜ ያለው ከ1ሺ800 በላይ ተከታዮች ያሉት የቲውተር ገጽ “በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው …
ሐሰት: “የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን ተልኳል” በሚል የተሰራጨው ምስል ሐሰተኛ ነው
የፌደራል ፖሊስ ለውጊያ ወደ ደብረብርሃን እየተጓዘ ነው በሚል የቀረበው ምስል ሀሰተኛ ነው “Oromo Liberation Army” የተባለ …
አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ” በሚል የተሰራጨው ምስል ሐሰተኛ ነው
አሳሳች፡ “የትህነግ ደጋፊዎች ቤተክርስቲያን መሳሪያ ሊቀብሩ ሲሉ ተያዙ” በሚል የተሰራጨው ምስል ሐሰተኛ ነው ‘Abonesh Abera Gutema’ …
ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ ናቸው | Fact-check
ሐሰት፡ የትግራይ ቲቪ እና ህወሓት ያወጧቸው ምስሎች ሐሰተኛ ናቸው ህወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ) በይፋዊ የፌስቡክ …
ሐሰት፡ የቀድሞው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ያጋሩት ምስል ሐሰተኛ ነው
የቀድሞው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ከ100ሺ በላይ ተከታዮች ባሉት የቲውተር ገጻቸው በኩል “የኢትዮጵያ መከላከያ …
Fact-check: ሳፋሪኮም የቴሌግራም ቻናሉን ለሚቀላቀሉ 12ሺ ሰዎች ሽልማት አዘጋጅቷል?
ሐሰት፡ ሳፋሪኮም “የቴሌግራም ቻናሉን ለሚቀላቀሉ ሽልማት አዘጋጅቷል” በሚል የተሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት …
Fact-Check: አልጀዚራ በቲውተር ገጹ የለጠፈው ምስል አሳሳች ነው
አሳሳች፡ የፌደራል ጦር በዚህ ሳምንት በመቀሌ የአየር ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ አልጀዚራ በቲውተር ገጹ የለጠፈው ምስል የደረሰውን …
Fack-check: የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የማስጠንቀቂያ መልዕክት አስተላልፈዋል?
ሐሰት፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በፌስቡክ በኩል የማስጠቀቂያ መልእክት አላስተላለፉም በ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (October …
ዶ/ር ቴዎድሮስ የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል?
ሐሰት፡ ዶ/ር ቴዎድሮስ የአለም ጤና ድርጅትን ለመምራት ለሁለተኛ ጊዜ መመረጣቸው አልተረጋገጠም የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር …
Fact Check: ፊልሰን አብዱላሂ ስልጣናቸውን በምን ምክንያት ለቀቁ?
ሐሰት፡ ፊልሰን አብዱላሂ ስልጣን ለመልቀቃቸው ዐብይ አህመድን በትዊተር ገጻቸው ተጠያቂ አላደረጉም የሴቶች ፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር …
Fact Check: በጅማ አየር ማረፊያ ፍንዳታ ደርሷል? በረራስ ተቋርጧል?
በጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ምንነቱ ያልታወቀ ፍንዳታ ተሰምቷል፤ በረራዎችም ተቋርጠዋል የሚሉ መረጃዎች መሰራጨታቸውን ተከትሎ የትራንስፖርት …
ሐሰት፡ ምስሉ በህወሓት ታጣቂዎች የተገደሉ እንስሳትን አያመለክትም አርአያ ተስፋማርያም የሚል ስያሜ ያለው ከ 91ሺ በላይ ተከታዮች …
Fact check: የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቴሌግራም ቻናሉን ለሚቀላቀሉ ሰዎች የ50 ሺ ብር ሽልማት አዘጋጅቷል?
ሐሰት፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ያጋሩ ይሸለሙ” በሚል የ50 ሺ ብር ሽልማት አላዘጋጀም የ2014 አዲስ አመትን ምክንያት …
ሐሰት ፡ ኢትዮ-ቴሌኮም 100GB ነጻ የኢንተርኔት ጥቅል እና የiPhone 13 pro ስልክ ሽልማት አላቀረበም Eth tel …
ሐሰት፡ የኖርዌይ ትምህርት ተቋም (University of Oslo) ነጻ የትምህርት ዕድል አላቀረበም
ሐሰት፡ የኖርዌይ ትምህርት ተቋም (University of Oslo) ነጻ የትምህርት ዕድል አላቀረበም የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ በሆነው ዋትስ …
Fact check: ይህ ምስል በወቅታዊው ጦርነት ምክንያት በወሎ ችግር የደረሰባቸውን ዜጎች ያሳያል?
ሐሰት ፡ ይህ ምስል በወቅታዊው ጦርነት ምክንያት በወሎ ችግር የደረሰባቸውን ዜጎች አያመለክትም ምስሉ እ.ኤ.አ በ 2000 …