ኢትዮ ቢዝነስ ፎረም Ethio Trade and Investment Forum Radio program hosted by Kaleyesus Bekele
በዚህ ሣምንት በኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ
-> የሳምንቱ አበይት የምጣኔ ሀብት መረጃዎች እንደተጠበቁ ናቸው
-> በእንግዳ ሰአታችን ስለ ኢ-ኮሜርስ እናወራለን
– ቴክኖሎጂ በሀገራችን የቢዝነስ ተቋማት የተሰጠው ቦታ
– ኢ-ኮሜርስ በኢትዮጲያ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል
– የኢትዮጲያ አየር መንገድ ደህንነቱ የተጠበቀ ጉዞ መርህን በመተግበር ረገድ ኢ-ኮሜርስን እንዴት እየተጠቀመበት ነው በሚሉት እና በሌሎች የአየር መንገዱ የቴክኖሎጂ ተደራሽነት ላይ በኢትዮጲያ አየር መንገድ የዲጂታል ማርኬቲንግ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ምህረተአብ ተክላይ ጋር የስቱዲዮ ቀጥታ ቆይታ አለን
ቅዳሜ ጠዋት በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ ከ3-4 ሰአት ያድምጡን
ኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ ኦሪጅንስ ሚዲያ ከኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ጋር በመተባበር ያቀርብላችኋል ።
አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን
ኢትዮ ቢዝነስ ፎረም ራዲዮ ፕሮግራም በኢትዮ ኤፍኤም 107.8 Ethio Trade and Investment Forum Radio program by Kaleyesus Bekele Every Saturday morning at 9-10 AM Origins Media in collaboration with Ethio FM 107.8
Listen to Ethio trade and investment forum