575
The New Ethiopian National Bank Directives – Addis Business
የብሔራዊ ባንክ በግለሰቦች ወይንም በኩባንያዎች ከባንክ ውጭ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ማስቀመጥ መከልከሉን አስመልክቶ የወጣውን ህግ ባለሙያዎች የተለያዩ አስተያየቶችን እየሰጡበት ይገኛል። አዲስ ሚዲያ ይህንኑ አዲስ ህግ አስመልክቶ የገንዘብ እና ምጣኔ ሐብት ባለሙያዎችን አነጋግሮ ምላሻቸውን ይዞ ቀርቧል።
እርስዎ ስለ አዲሱ ህግ ምን አስተያዬት አለዎት?